በአዳማ ከቻይና ባንክ በተገኘ ከ99 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድር የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሊገነባ ነው

ከአዳማ ከተማ ሦስት ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ በሚገኝ በተለይ 51 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚችል የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ከቻይና ባንክ ጋር የ99 ሚሊዮን 450 ሺሕ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈጸመ፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት በትናትናው ዕለት ያጸደቀው የብድር ውል ከቻይና ኤምፖርት ኤክስፖርት ባንክ የተገኘ ሲሆን፣ በ20 ዓመታት እንዲከፈል ስምምነት የተደረገበትና የሰባት ዓመታት የችሮታ ጊዜን ያካተተ ነው፡፡ … Continue reading

Rate this:

የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ ሊዋቀር ነው

በአገሪቱ ብቸኛው የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪና አከፋፋይ ሆኖ ላለፉት 55 ዓመታት ሲሠራ የቆየው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በአራት ዘርፎች ተከፍሎ እንደገና ሊዋቀር ነው፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኮርፖሬሽኑን አዲስ መዋቅር የሚያጠና የኤክስፐርቶች ቡድን የያዘ የኃይል ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አቋቁሟል፡፡ የፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ በቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ በሚገኘው ሮቤል ፕላዛ ቢሮውን ከፍቶ ጥናቱን ጀምሯል፡፡ ጥናቱን የሚያካሂዱት … Continue reading

Rate this:

Gov’t Starts Training Staff in Integrated Information Systems

The Federal Government, in the final stages of implementing a single system to monitor the financial records, human resources, and accounts of its different organs, started training its employees in its integrated financial management information systems (IFMIS) on Tuesday, December 7, 2010. Ministry of Finance and Economic Development (MoFED) launched a series of training sessions … Continue reading

Rate this:

Topnotch telecom

It is time for a flawless mobile network and darting broadband internet connections! After years of complaints about outdated services of the sole and state-owned telecom provider in the country, Ethiopian Telecommunications Corporation (ETC), a new Ethio-France partnership has started its operations this week. France Telecom/ Orange has taken over ETC for the next two … Continue reading

Rate this:

Orange takes over ETC mgn’t

France Telecom (Orange), the French telecom company, took over the management of the country’s sole telecom provider as of Friday, November 26. Orange will manage ETC which after a couple of months be renamed as Ethio-Telecom for two years before leaving the job back to Ethiopians. Amare Amsalu, who has been serving as the CEO … Continue reading

Rate this: